የቤልጂየም ተጫዋቾች የዶናልድ ትራምፕን ዳንስ መደነስ
ቤልጂየም ትናት ሰኞ ዕለት በሲያትል አሜሪካን 4-1 አሸንፋለች ፤ ሮሜሉ ሉካኩና የቡድኑ አጋርቹ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫዋቾቻቸው የዶናልድ ትራምፕን ዳንስ…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
ቤልጂየም ትናት ሰኞ ዕለት በሲያትል አሜሪካን 4-1 አሸንፋለች ፤ ሮሜሉ ሉካኩና የቡድኑ አጋርቹ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫዋቾቻቸው የዶናልድ ትራምፕን ዳንስ…
የሎስ አንጀለስ ሌከርስ። የሌብሮን ወኪል ሪች ፖል ለወደፊቱ ነፃ በሆነ ዝውውር ወደ አንዱ ክለብ ሊሄድ ይችላል ፤በተለይም በነፃ ዝውውር ሌብሮን…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ አስቀድሞ እንዲካሄድ መርሐ ግብር ተይዞለት ከነበረው ከአበበ ቢቂላ ስታዲየም ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም የተቀየረ መሆኑን ፌዴሬሽኑ ገልጿል…
ሳንድሮ ቶናሊ ከኒውካስል ወደ ቶተንሃም ታሪካዊ የ100 ሚሊዮን ፓውንድ ዝውውር በማድረግ አጠናቋል፣ ይህም አማካይ ተጫዋቹን በታሪክ እጅግ ውድ ጣሊያናዊ ተጫዋች…
አርሰናል ከክርስቲያን ኮፋኔ ወኪሎች ጋር እየተነጋገረ ነው ተብሏል። ነገር ግን የባየር ሊቨርኩሰንን አጥቂ ለማስፈረም ከኒውካስል ጋር የሚደረገውን ፉክክር በልጦ መገኘት…
ዣቢ አሎንሶ ቼልሲ የማንቸስተር ዩናይትድ ኢላማ የሆነውን ኦሬሊን ቾዋሜኒን ለማስፈረም ይፈልጋል፤ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ምኞቱን ካገኘና ስታምፎርድ ብሪጅን ከለቀቀ የእሱ ተተኪ…
ኔይማር በዓለም ዋንጫ ከኖርዌይ ሽንፈት የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ከሽንፈት ያልታደገውን የማጽናኛ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ከኖርዌይ ግብ ጠባቂ ኦርጃን ናይላንድ ጋር…
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አስልጣኝ ቶማስ ቱኸል ቡድናቸው የፍፃሜ ውድድር ለመቅረብና ዋንጫውን ለማንሳት ከሚፎካከሩት ውስጥ ቡድናቸው አንዱ ነው። ነገር ግን እንግሊዝ…
የርገን ክሎፕ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ለመሆን በመርህ ደረጃ ተስማምተዋል። ጀርመን በ2026 የዓለም ዋንጫ በሁለተኛው ዙር 32 ውስጥ እያለች…
ብሔራዊ ቡድናችን ከዛምቢያ ንዶላ በመነሳት በዙምባቡዌ በኩል ተጉዞ ለሰዓታት በዙምባቡዌ አየር ማረፊያ የአውሮፕላን ውስጥ ቆይታ ካደርገ በኋላ አዲስ አበባ ትናትና…