Month: September 2026

ከደርቢው ሽንፈት በኋላ በጆሴ ሞሪንሆ እና ዲያጎ ሲሜኦኔ መካከል የተደረገው የሚዲያ እሰጣ አገባና ጆሴ ላይ የበረታው ተቃውሞ

እሁድ ምሽት (ሴፕቴምበር 20፣ 2026) በተደረገው ታላቅ የከተማ ደርቢ፣ የጆሴ ሞሪንሆ ሪል ማድሪድ በአትሌቲኮ ማድሪድ 2 ለ 1 መሸነፉ መላውን...

ሂንካፒዬ ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ

የአርሰናሉ ተከላካይ ፒየሮ ሂንካፒዬ (Piero Hincapié) ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆነ። ተጩዋቹ ከቡድኑ ውጪ የሆነው በአካል ብቃትና በጉዳት ስጋት...

ክለቦችም ሆኑ የክልል ፌዴሬሽኖች ራሳቸው በጥቅምና በሙስና መዋቅር የተሳሰሩ ከሆኑ ስለ ሀገሪቱ ስፖርት ማውራት ጥቅም የለውም

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ       (ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) የሀገሪቱን እግር ኳስ እድገት በዘላቂነት ለማምጣት የአስተዳደር እና መዋቅራዊ ለውጥ መኖር ወሳኝ መሆኑ...

የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከክለቡ ይልቃል የሚለው አሁንም መነጋገሪያ እንደሆነ ነው

ከሳውዲው ታዋቂ ጋዜጠኛ ሳውድ አል-ሰራሚ (Saud Al-Sarami) የተሰነዘረ የግል አስተያየት እና ግምት እንጂ፣ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ከክለቡ ለመልቀቅ በይፋ የወሰነው ወይም...

በደካማው የሴካፋ ውድድር በታንዛኒያ በሰፊ ጎል ተሸንፎ ከውድድር ስለወጣው ቡድናችን ተጠያቂው ማን ነው?

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች (U-20) ወጣት ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር በአዘጋጇ ታንዛኒያ 4ለ0 ተሸንፏል።ግቦቹን ለታንዛኒያ                    31' በሽር...

የሚኬል አርቴታ የታክቲክ ግትርነት እና “Plan B” (አማራጭ ስልት) አለመኖር ቡድኑን ዋጋ አስከፈለው

የአርሴናል የዛሬው እንቅስቃሴ በተለይም በብራይተን (Brighton & Hove Albion) ላይ ባደረገው  ጨዋታ እጅግ ደካማ እና ያልተለመዱ ስህተቶች የበዙበት ነበር። በደጋፊዎችና...

በዓለም ላይ እግር ኳሱ የተያዘው በስፖርቱ አፍቃሪዎች ሳይሆን፣ በስልጣን፣ በገንዘብ እና በሚዲያ ፕሮፓጋንዳ በተሳሰሩ የአጭበርባሪዎች ስብስብ ነው

ከወሰንሰገድ መርሻ ድምሴ (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) ትችታችንን መጀመሪያ ከደካማው ሴካፋ ተነስተን መዳረሻችንን ፊፋ ላይ እናደርጋለን፡፡ለዚህ መጣጥፍ መነሻ የሆነኝ በታንዛኒያ አዘጋጅነት...

የሚኬል ካሪክ (Michael Carrick) የህልውና እጣ ፈንታ አሳሳቢ ነው

የሚኬል ካሪክ (Michael Carrick) የህልውና እጣ ፈንታ በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ባለፈው የውድድር ዓመት ሩበን አሞሪም ከተሰናበቱ...

ዮኬረሽ ከአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ጋር ፊትና ጀርባ ሆኗል ፤ክለቡን መልቀቁ አይቀሬ ነው

አዲሱ የስዊድን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ግራሃም ፖተር (Graham Potter)፣ በአሁኑ ወቅት በአርሰናል (Arsenal F.C.) ቤት የመጫወቻ ጊዜ አጥቶ ለሚሰቃየው አጥቂያቸው...

የአሰልጣኝ ሻቢ አሎንሶ (Xabi Alonso) ሙሉ ቡድኑ በጋራ እንዲከላከል ጠየቁ

የአሰልጣኝ ሻቢ አሎንሶ (Xabi Alonso) ትናንት ምሽት ለዛሬው የብሬንትፎርድ ጨዋታ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለቼልሲ (Chelsea F.C.) ተጫዋቾች ጠንካራ የታክቲክና...