የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሊ አህመድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ጎበኘ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን ለትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሊ አህመድ ወሎ ሰፈር…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቀድሞ አንጋፋ የዳኝነት ሙያተኞችን እውቅና ሰጠ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ በሀገራችን የዳኝነት ሙያ ላይ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ፣ ለፈፀሙት ታላቅ አገልግሎት እና ለሙያው እድገት…
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር ውሎችን አጽዱቋል ፤መብራት ኃይል ኤርሚያስ አማረን ለሁለት አመት አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል ፤ከዚህ…
ሉካስ ዲኜ ወደ ፒኤስጂ አመራ
ፈረንሳዊው የግራ መስመር ተከላካይ ሉካስ ዲኜ (Lucas Digne) ከቪላ ፓርክ በመልቀቅ ወደ ቀድሞ ክለቡ ፓሪስ ሴንት ዥርማን (PSG) ለመዛወር ሁሉንም…
ቸልሲ ዘንድሮ ለዋንጫ ለመፎካከር ቆርጦ ተነስቷል
ውጤታማውን አሰልጣኝ ዤቬ አሎንሶን የቀጠረው ቸልሲ ዘንድሮ ዋንጫ ቆርጦ ተነስቷል ፤ ክለቡ አዳዲስና ነባር ተጨዋቾችን በማቀናጀት ልውድድሩ ለመዘጋጀት አስቧል፤ ክለቡ…
ሳሊባ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል
የአርሴናሊ የኋላ ደጀን ሳሊባ በዓለም ዋንጫው ወቅት ፈረንሳይን ወክሎ ሲጫወት በጀርባ ህመም ሲሰቃይ የነበረ ሲሆን፣ በግማሽ ፍጻሜው ከስፔን ጋር በነበረው…
የቱር ደ ፍራንስ ውድድሮች አስደናቂ ፉክክር እየተደረገበት ነው
ወደ መጠናቀቁ የተቃረበው የቱር ደ ፍራንስ ውድድር ትናትናና ከትናት ውዲያ የተካሄደ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ይውላል፤በትናንትናው (17ኛ መድረክ) እና ከትናንት በስቲያ…
«ሀገሬን በአለም ዋንጫ መወከል እፈልጋለሁ »ከነአን
ከነአን ማርክነህ በሜዳ ላይ ባለው ታታሪነትና ግብ የማግባት ብቃቱ የሚታወቅ፣ በሀገር ውስጥ እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል ባሉ ትልልቅ ክለቦች ተጫውቶ…
ሲዳማ ቡና የአምበሉን ያሬድ ባየህ ጨምሮ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በውድድር ዘመኑ ማሸነፍ የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች፤ የወሳኝ ተጫዋቾቻውን ውል ለማራዘም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ኢቲቪ ከክለቡ…










