Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

አቶ ቢኒያም ነገሱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት አመታት በፕሬዚዳንትነት ይመራሉ።

የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ለኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ድሬዳዋን በመወከል በእጩነት የቀረቡት አቶ ቢኒያም ነገሱ በ14...

ቪኒሲየስ ጁኒየር ወደ አርሴናል ያመራ ይሆን?

በአውሮፓ የስፖርት መገናኛ ብዙሃን ተደማጭነት ያላቸው በተለይም The Athletic እና The Telegraph የወጡ የቅርብ ጊዜ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ አርሰናል የተጫዋቹን ሁኔታ በቅርብ እየተከታተለ ይገኛል።...

ሮድሪ ወደ ሪያል ማድሪድ ለመዘዋወር ከክለቡ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ላይ ተስማምቷል።

ታዋቂው ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርንስታይን (The Athletic) እና ማቲዮ ሞሬቶ ትናንት እና ዛሬ ይፋ እንዳደረጉት፣ ሪያል ማድሪድ የ30 ዓመቱን የስፔን እና...

ማርከስ ራሽፎርድ አሁንም በማንችስተር ዩናይትድ አልተፈለገም ፤ወደ ሮማ ያመራ ይሆን ?

የጣሊያኑ La Gazzetta dello Sport ጋዜጣ ማርከስ ራሽፎርድን ወደ ሮማ ሊያመራ የሚችልበትን እውነተኛ የተጫዋቾች ልውውጥ (Swap Deal) ድርድር ዘግቧል። ማንቸስተር...

ብራድሌይ ባርኮላ ወደ ሊቨርፑል ለማቅናት ተዘጋጅቷል

በአርሴናል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ብራድሌይ ባርኮላ ወደ አርሰናል የመዘዋወር ዕድሉ እጅግ በጣም ጠባብ ነው፤ ምክንያቱም ተጫዋቹ ወደ ሊቨርፑል ለመሄድ ፍላጎት...

የአንድሪው ፒርሎ የኢጣሊያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ኃላፊነት መሰረዝና በፌዴሬሽኑ የተነሳው ቀውስ

አንድሪው ፒርሎ (Andrea Pirlo) የኢጣሊያ ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን የነበረው ዕድል ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል። ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ፒርሎ የሀገሪቱን ብሔራዊ...

የቡና ደጋፊዎች የፊታችን እሁድ በ4 ኪሎ ወወክማ ይሰባሰባሉ

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሑድ ሀምሌ 26/11/2018 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በ4ኪሎ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህከል የቀድሞው 4ኪሎ...

ንግሥት በቀለ በፈረንሳዩ ክለብ ሜትዝ ሙከራ እያደረገች ትገኛለች

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነችው ንግስት በቀለ በአውሮፓ የሙከራ ዕድል ተሰጧት በፈረንሳዩ የሴቶች ሁለተኛ ሊግ ክለብ ኤፍ ሲ ሜትዝ...

ፍፁም ጥላሁን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ መውጫ በር ላይ ቆሟል

የኢትዮጵያ ብ/ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ድንቁ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው ፍፁም ጥላሁን ውሉ ማለቁን ተከትሎ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር እስከ አሁኗ...