Marca Ethiopia Sport

የባርሴሎናው አምበል እና ኮከብ አጥቂ ራፊኛ (Raphinha ጉዳት ከባድ እንዳልሆነ ተገለጸ

የባርሴሎናው አምበል እና ኮከብ አጥቂ ራፊኛ (Raphinha) ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ጋር በነበረው ቆይታ ያጋጠመው የጡንቻ መሸማቀቅ (Edema) ከባድ እንዳልሆነ...

የሪያል ማድሪዱ ወጣት አጥቂ ካርሎስ ኤስፒ (Carlos Espí) ለብሔራዊ ቡድን ተጠራ

ለካርሎስ ኤስፒ (Carlos Espí) እጅግ አስደናቂ ታሪክ ነው! የ19 ዓመቱ የሪያል ማድሪድ ወጣት አጥቂ ከሰሞኑ ባሳየው አስገራሚ ብቃት ምክንያት ለመጀመሪያ...

ችግሩ ወንበሩ ሳይሆን ቡድኑ ነው መፈተሽ ያለበት

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) ህን ርዕስ መርጬ ለመጫጫር የፈለኩት ያለምክንያት አይደለም ፤በአብዛኛው የስፖርት ሚዲያ ተዋቂ የተባሉ ጋዜጠኞች ጭምር...

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ (Cristiano Ronaldo)ካምፑን በድንገት ጥሎ የወጣበትን ምክንያት “በተገቢው ጊዜ እውነቱን እናገራለሁ” አለ

የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ካፒቴን ክሪስቲያኖ ሮናልዶ (Cristiano Ronaldo) በዴንማርክ ከሚገኘው የቡድኑ ስልጠና ካምፕ በድንገት ጥሎ መውጣቱ እና "በተገቢው ጊዜ እውነቱን...

የርገን ክሎፕ ከሲቲ ጋር የነበረውን በሜዳ ላይ የተደረገውን ታላቅ ትግል አደንቃለው አለ

የቀድሞው የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ (Jürgen Klopp) ማንቸስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ጥፋተኛ መባሉን ተከትሎ፣ በጀርመን ብሔራዊ ቡድን...

ማንቸስተር ሲቲ ውሳኔውን በመቃወም በዛሬው የመጨረሻ ቀን የተቃውሞ የይግባኝ ማመልከቻውን ያስገባል ተብሏል

ገለልተኛው ኮሚሽን ማንቸስተር ሲቲ ከ900 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ የሚገመት የፋይናንስ ደንብ ጥሰት ፈጽሟል በሚል ጥፋተኛ ማለቱን ተከትሎ፣ የክለቡ የወደፊት ዕጣ...

መዋቅራዊ እውርነት፦ የአፍሪካ ስፖርት ጋዜጠኞች በዓለም አቀፍ መድረኮች የሚገጥማቸው የቪዛ አድልዎ እና የማርካ ኢትዮጵያ ጽኑ አቋም

ትላልቅ ዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ሲዘጋጁ "ዓለምን በአንድነት የሚያገናኙ" እና "ሁሉንም ያካተቱ" መሆናቸው በስፋት ይሰበካል። ነገር ግን ከእነዚህ አንጸባራቂ መፈክሮች...

አሰልጣኞችን ማብጠልጠሉ ጥቅም የለውም ፤መሥራትና እኔ ማን ነኝ ብሎ እራስን መፈተሽ ያስፈልጋል

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ          (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናትና በሴኔጋል 1ለ0 ተሸንፎ መውጣቱ ይታወሣል፡፡አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በወቅቱ ...

23ቱም ፕሮፌሽናል ተጫዋቾችን ይዞ የመጣው የሴኔጋል ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ የኢትዮጵያ ቡድንን አደነቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ትላንት መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም (ሴፕቴምበር 29 ቀን 2026) በ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በባሕር...

የራፊኛ (Raphinha) ጉዳት ለባርሴሎና ደጋፊዎችም ሆነ ለክለቡ ትልቅ ድንጋጤና መርዶ ነው!

የራፊኛ (Raphinha) ጉዳት ለባርሴሎና ደጋፊዎችም ሆነ ለክለቡ ትልቅ ድንጋጤና መርዶ  ሆኗል። የብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽን (CBF) እንዳረጋገጠው፤ ራፊኛ (Raphinha) ከአውስትራሊያ...