የአፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት ሰነድ ማዘገባትና የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታ
ኢትዮጵያ የ2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ (Bid Document) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስገባች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
ኢትዮጵያ የ2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ (Bid Document) ለአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስገባች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
የስዊዘርላንድ የዌልትክላሴ ዙሪክ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ከኦገስት 26 እስከ 27 ቀን 2026 ዓ.ም በዙሪክ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ይህ…
በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ያስመዘገበው ጀግናው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ እና በሴቶች የውድድሩን አዲስ…
በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል ። በሰሜን አየርላንድ ላርን ከተማ በተካሄደው…
በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የ2026 የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ፎቴን ተስፋይ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ 21 ኪሎ ሜትሩን…
በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። አትሌቱ 21…
የባርሴሎና እና የፌዴሪኮ ኪዬዛ ስምምነት በትክክል በተጫዋቹ በኩል ቢጠናቀቅም፣ የክለቡ የፋይናንስ ችግር ግን ዝውውሩን ሙሉ በሙሉ ለማክሸፍ ተቃርቧል። በአሁኑ ሰዓት…
የቪክቶር ኦሲምሄን የዝውውር ጉዳይ አሁን ባለው ተጨባጭ መረጃ መሰረት እጅግ ተቀያያሪ እና በርካታ ክለቦችን ያሳተፈ ሆኗል። ጋላታሳራይ የዝውውር ሂሳቡን ዝቅ…
የባርሴሎናው ወጣት ኮከብ ጋቪ (Gavi) ትላንት እሁድ በላ ሊጋው መክፈቻ ጨዋታ ላይ በድጋሚ በቀኝ ጉልበቱ ላይ ጉዳት አስተናግዷል። ይህ ክስተት…
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኮከቦች የሆኑትን የኦሊ ዋትኪንስን (Ollie Watkins) እና የጋብርኤል ማርቲኔሊን (Gabriel Martinelli) ዝውውር በተመለከተ እጅግ አስገራሚ እና ትኩስ…