Marca Ethiopia Sport

አቶ እያሱ ወሰን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት አመታት በፕሬዚዳንትነት ይመራሉ

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሀርሞኒ ሆቴል አካሂዷል። መደበኛ ጉባኤው አቶ እያሱ ወሰንን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አድርጎ...

የቱርኩ ታላቅ ክለብ ጋላታሳራይ (Galatasaray)ማርቲኔሊን እና ኤታን ኑዋኔሪን ለማስፈረም ይፋዊ ጥያቄ ለአርሴናል አቀረበ

የቱርኩ ታላቅ ክለብ ጋላታሳራይ (Galatasaray) ሁለቱን የአርሰናል ተጫዋቾች ገብርኤል ማርቲኔሊን እና ኤታን ኑዋኔሪን በጋራ ጥቅል ውል (Package deal) ለማስፈረም ይፋዊ...

ሱማሊያዊው ዳኛ ዑመር አብዱልቃድር አርታን (Omar Artan) ትናትና ታሪክ ሰራ

ትላንት ማታ (እ.ኤ.አ. ኦገስት 12፣ 2026) ኦስትሪያ ውስጥ በተደረገው ትልቅ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ (UEFA Super Cup) ጨዋታ ላይ ሱማሊያዊው ዳኛ...

በብራድሌ ባራኮላ (Bradley Barcola) የዝውውር ጉዳይ ሊቨርፑል እና ፒኤስጂ በቀጥታ የክለብ ለክለብ ይፋዊ ድርድር ጀምሩ

የፈረንሳዩ ፒኤስጂ (PSG) የክንፍ ተጫዋች ብራድሌ ባራኮላ (Bradley Barcola) ወደ ሊቨርፑል ለመዛወር በግል ጥቅማጥቅሞች ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሷል፣ ነገር...

ለሉዑካን ቡድኑ አቀባበል ተደረገለት፤ አሜሪካ ሀገር ስለጠፉ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች ምን አዲስ ነገር አለ?

በአሜሪካ በተካሄደ የውድድር ልዑካን ቡድን ውስጥ የነበሩ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች (በድምሩ 7 ሰዎች) ወደ ሀገራቸው ሳይመለሱ እዚያው...

የዓለም አትሌቲክስ (World Athletics) ይፋዊ መግለጫ በዝግጅት ክፍላችን በኩል አስተላለፈ

ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ (Marca Ethiopia Sport Media) በሀገራችን ስፖርት በተለይም በአትሌቲክስ ዘርፍ ላይ ትክክለኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለስፖርት አፍቃሪው ተደራሽ...

የሊቨርፑል የበላይ ባለቤት የሆነው ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ (FSG) የክለቡን አንድ ሶስተኛ (በግምት 30%) የሚሆነውን ድርሻ ሊሸጥ ነው

የሊቨርፑል የበላይ ባለቤት የሆነው ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ (FSG) የክለቡን አንድ ሶስተኛ (በግምት 30%) የሚሆነውን ድርሻ ለመሸጥ ከተጠባባቂ ገዢዎች ጋር የመጨረሻ...

ፓሪስ ሴንት ዠርሜን (PSG) በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት (እስከ ነሐሴ 2026) ቡድኑን ይበልጥ እያጠናከረ ነው

የፈረንሳዩ ግዙፍ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዠርሜን (PSG) በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት (እስከ ነሐሴ 2026) ቡድኑን ይበልጥ ለማጠናከር በርካታ ስምምነቶችን በይፋ...

ጋብርኤል ጅሰስ (Gabriel Jesus)  የዝውውር ጭምጭምታና ወሬ ብቻ የሆነው የአልቫሬዝ ጉዳይ

የብራዚል ብሔራዊ ቡድን እና የሊጉ ሻምፕዮን አርሰናል አጥቂ ጋብርኤል ጅሰስ (Gabriel Jesus)  የዝውውር ጭምጭምታዎች እና የናፖሊ ፍላጎት የጣሊያኑ ክለብ ናፖሊ ተጫዋቹን ለማስፈረም...