የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ በድሬደዋ ይጀመራል
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ በድሬደዋ ስታዲዮም ከቀኑ 10 ሰዓት ከ 30 ለገሃሬ ከ ገሱባ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል የ2018 የውድድር…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል
የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ በድሬደዋ ስታዲዮም ከቀኑ 10 ሰዓት ከ 30 ለገሃሬ ከ ገሱባ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀመራል የ2018 የውድድር…
የጀርመን እግር ኳስ ማህበር (DFB) አሰልጣኝ ጁሊያን ናገልስማንን (Julian Nagelsmann) ካሰናበተ በኋላ፣ ጀርገን ክሎፕን የብሔራዊ ቡድኑ አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ለማድረግ…
ማንቸስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ የተደረገውን ተጨማሪ የህክምና ምርመራ ተጨዋቹ ካደረገ በኋላ ኤድርሰንን የማስፈረም እቅዱን ማንችስተር ዩናይትድ እንደቀይረ ታውቋል። የአታላንታ አማካኝ ተጫዋች…
ካሪም አዲያሚ ከባርሴሎና ጋርበ22 ሚሊዮን ፓውንድና በተጨማሪ ቡድኑ የላሊጋው ሻምፕዮና ከሆነ በተጨማሪ 7 ሚሊዮን ፓውን የላሊጋውን ሻምፕዮና ተቀላቅሏል ።ተጨዋቹ የአምስት…
በጨዋታ ዘመኑ ለቅዱስ ጊዮርጊስና ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ጊዜ ያሳለፈው የቀድሞ የመድን ቡድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የቅድስ ጊዮርጊስ ተቀናቃኝ የነበረውን…
አርሰናል ከብራዚላዊው ተጫዋች ብሩኖ ጉይማራሽና ከሞርጋን ሮጀርስ ጋር በግል ውሎች ዙሪያ ተስማምተዋል የግል ስምምነት እዚህ ላይ እንደ አንድ የዝውውር መጠናቀቅ…
ማንቸስተር ዩናይትድ በዝውውር ገበያው ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ ጀምሯል በሳምንቱ መጨረሻ ሶስት ፈራሚዎችን በእጁ አስገብቶ ሊያጠናቅቁ ይችላል። ማንቸስተር ዩናይትድ የግብ…
ኪሊያን ምባፔ በአሁኑ ጊዜ የ2026ቱን የዓለም ዋንጫ ዳግመኛ ለሁለተኛ ጊዜ ለማንሳት ትኩረት አድርጓል። ጁርገን ክሎፕ ሊቨርፑል በ2017 ከሞናኮ እንዴት ባፔን…
የ ሲዳማ ቡናው ተከላካይ ያሬድ ባየህ የፕሪሚየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል። ያሬድ ባየህ የዋንጫ እና 250ሺህ ብር የገንዘብ…
ኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጊማራሽን በተመለከተ ኦፊሴላዊ የዝውውር ጥያቄ ከቀረበለት ክለቡ ተጨዋቹን ለመሸጥ ትጥቁን ታጥቅ ይጠብቃል። የሳንድሮ ቶናሊ ሽያጭ የክለቡን የሽያጭ…