Soccer

የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል

ስምንት የዓለም ዋንጫ ተጫዋቾች በመድኃኒት ምርመራ የተከለከለ ዕፅ ወስደው መገኘታቸው ተረጋገጠ

ስምንት የቱኒዚያ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫው ላይ በተደረገላቸው የዕፅ ምርመራ የክሌንቡቴሮል ዱካ መውሰዳቸው ተረጋግጧል። ቱኒዚያ ከስዊድን፣ ከጃፓንና ከኔዘርላንድስ ጋር ከባድ ሽንፈት...

አርሰናል የኒውካስል ዩናይትዱን ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ ጥያቄ አቀረበ

አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ...

አትሌቲኮ ማድሪድ የኬፕ ቨርዴ ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሰ

የስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ክለብ የኬፕ ቨርዴውን ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል ከአለም ዋንጫው አስደናቂ ችሎታው በኋላ በተለይም...

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሰ

ወደ ዛምቢያ ያመራው የኢትዮጵያከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሷል። ቡድኑ ገና በ16 ኛው ደቂቃ...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።‎

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።‎‎የሽልማት መርሐ ግብሩ በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል...

ሲዳማ ቡና የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆነናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን

በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1...

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን…

ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን ለወደፊቱ አዲሱ የክንፍ ተጫዋች አድርጎ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል 🔵⭐️ አርሰናል ለአንድ ወር ያህል ሲነጋገር ቆይቷል… ከሌስተር...