Month: July 2026

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን ማስፈረሙን አረጋገጠ!

ኤሊዮት አንደርሰን ከኖቲንግሃም ፎረስት ወደ ማንቸስተር ሲቲ በ116 ሚሊዮን ፓውንድ ዝውውሩን አጠናቋል። የእንግሊዙ አማካይ ተጫዋች ከፕሪሚየር ሊግ ክለብ ጋር የአምስት...

ኢትዮጵያ ቡና የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አጋርነት መሠረተ

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጤናን ለማስፋፋት ከኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ጋር አጋርነት መሠረተ​የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል...

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻውን ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንዲጫወት አወዳዳሪው አካል ወስነ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻውን ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንዲጫወት አወዳዳሪው አካል ወስነ። ይሄ ውሳኔ ወይም ቅጣት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም...

«ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተገናኘ እስካሁን የደረሰን ምንም አይነት ፎርማል ቅሬታ የለም» አቶ ባህሩ ጥላሁን !

ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተገናኘ ፌድሬሽኑ ያለውን እውቀትና የቀረበ ፎርማል ቅሬታ ያለ እንደሆነ በሚል ለፌድሬሽኑ ዋና ፀሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ገለጹ...

መድን በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እግር ኳስ ክለብ ላይ ክስ አቀረበ

ኢትዮጵያ መድን በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እግር ኳስ ክለብ የስም ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞብኛል በሚል ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የአራት ገፅ የቅሬታ...

የዲሞክራቲክ ኮንጎ አሰልጣኝ አባት ህልፈተ ህይወት !

በአለም ዋንጫ በጥሎ ማለፉ በሚያሳዝን ሁኔታ የተሸነፉት ዲሞክራቲክ ኮንጎ አሰልጣኝ ሴባስቲያን ዴሳብሬ ወላጅ አባት ማረፋቸው ተገልጿል። አሰልጣኙ የወላጃቸውን ህልፈተ ህይወት...

« የአሰልጣኝ ክፍሉ እስኪባረሩ ራሴን ከጨዋታ አግልያለሁ »

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ፓፓ ጉዬ በአሰልጣኝ ቡድን አባለቱ ደስተኛ አለመሆኑን ከአሳዛኙ የቤልጅዬም 3ለ2 ሽንፈት በኃላ ተናግሯል። ተጫዋቹ አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ አትሌቶች በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ፣ በዛግሬብ እና በጋቦን የጎዳና ላይ ውድድሮች ደማቅ ድሎችን አስመዘገቡ ።

ባለፈው ሳምንት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተካሄዱ ታላላቅ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ የኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከፍተኛ ፉክክር በማድረግ አበረታችና ደማቅ ውጤቶችን...