ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻውን ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንዲጫወት አወዳዳሪው አካል ወስነ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻውን ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንዲጫወት አወዳዳሪው አካል ወስነ። ይሄ ውሳኔ ወይም ቅጣት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም…
«ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተገናኘ እስካሁን የደረሰን ምንም አይነት ፎርማል ቅሬታ የለም» አቶ ባህሩ ጥላሁን !
ከጨዋታ ማጭበርበር ጋር በተገናኘ ፌድሬሽኑ ያለውን እውቀትና የቀረበ ፎርማል ቅሬታ ያለ እንደሆነ በሚል ለፌድሬሽኑ ዋና ፀሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ገለጹ…
መድን በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እግር ኳስ ክለብ ላይ ክስ አቀረበ
ኢትዮጵያ መድን በ37ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት በምድረገነት ሽረ መሸነፉን ተከትሎ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጨዋታው መላቀቆች…
የዲሞክራቲክ ኮንጎ አሰልጣኝ አባት ህልፈተ ህይወት !
በአለም ዋንጫ በጥሎ ማለፉ በሚያሳዝን ሁኔታ የተሸነፉት ዲሞክራቲክ ኮንጎ አሰልጣኝ ሴባስቲያን ዴሳብሬ ወላጅ አባት ማረፋቸው ተገልጿል። አሰልጣኙ የወላጃቸውን ህልፈተ ህይወት…
« የአሰልጣኝ ክፍሉ እስኪባረሩ ራሴን ከጨዋታ አግልያለሁ »
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ፓፓ ጉዬ በአሰልጣኝ ቡድን አባለቱ ደስተኛ አለመሆኑን ከአሳዛኙ የቤልጅዬም 3ለ2 ሽንፈት በኃላ ተናግሯል። ተጫዋቹ አሁን ያለው…
የኢትዮጵያ አትሌቶች በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ፣ በዛግሬብ እና በጋቦን የጎዳና ላይ ውድድሮች ደማቅ ድሎችን አስመዘገቡ ።
ባለፈው ሳምንት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተካሄዱ ታላላቅ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ የኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከፍተኛ ፉክክር በማድረግ አበረታችና ደማቅ ውጤቶችን…
በእርምጃ ውድድር ኢትዮጵያዊው ምስጋና ዋኩማ በብራዚል ውድድር በማሸነፍ ታሪክ መዝገብ ውስጥ ገባ
በእርምጃ ውድድር ኢትዮጵያዊው ምስጋና ዋኩማ በብራዚል ውድድር በማሸነፍ ታሪክ መዝገብ ውስጥ ገባ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የእሽቅድምድም ላይ ተካፋይ የሆነው…
የአለም ዋንጫ ሊዮ ሜሲ በ39ኛ የልደት በዓሉ ላይ ያሳየው ምልክት
ሊዮኔል ሜሲ በ2030 የዓለም ዋንጫ ላይ ከመጫወት የሚያግደው ነገር የለም አርጀንቲና በመጀመሪያው ማጣሪያ በአንደኝነት ደረጃ ማለፏን ስታረጋግጥ፣ ከፍተኛውን ሚና እንድታልፍ…
ሁለት ትላልቅ ስምምነቶች ተከናውነዋል! ✅
ሁለት ትላልቅ ስምምነቶች ተከናውነዋል! ✅ ሩበን አሞሪም የህልሙን ውል ሲያፈርም ኤሲ ሚላን ጎንሳሎ ራሞስን በ€74 ሚሊዮን ክፍያ አዲስ በሆነ የዝውውር…
የፈረንሳይ ዳይመንድ ሊግ
Welcome to WordPress. Thi የፈረንሳይ ዳይመንድ ሊግ የፈረንሳይ ዳይመንድ ሊግ (Meeting de Paris) ውጤቶች ሲጠቃለሉ በተለይም በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ የተካሄደው…
