🔴𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሊዮንድሮ ትሮስሳርድ በ17 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት ወደ ቤሺኪታሽ ሊያቀና ነው! 🦅
አርሰናል የቤልጂየሙን ክንፍ ተጫዋች ሊንድሮ ትሮሳርድን ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ በጠቅላላ €20 ሚሊዮን (£17.1 ሚሊዮን) ለመሸጥ ተስማምቷል። ቤሲክታሽ የመድፈኞቹን የመጨረሻ ዓመት...
አርሰናል የቤልጂየሙን ክንፍ ተጫዋች ሊንድሮ ትሮሳርድን ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ በጠቅላላ €20 ሚሊዮን (£17.1 ሚሊዮን) ለመሸጥ ተስማምቷል። ቤሲክታሽ የመድፈኞቹን የመጨረሻ ዓመት...
ወደ ዛምቢያ ያመራው የኢትዮጵያከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሷል። ቡድኑ ገና በ16 ኛው ደቂቃ...
«ኬፕ ቨርዴ በዓለም ዋንጫ ላይ ባሳየቱ እንቅስቃሴ ሐውልት ሊቆማላቸው ይገባል ።»ሲል ተዋቂው የእግር ኳስ አዋቂ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል። «ጀግኖች ብለው...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።የሽልማት መርሐ ግብሩ በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል...
በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1...
የኢትዮጵያ ወንዶች እና ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውርና ምዝገባ ሐምሌ 20/2018 የሚጀምር ሲሆን እስከ ጥቅምት 8/2019 ድረስ...
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ በመጪው ነገ እሁድ ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ 4፡00 ላይ በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ በሚያደርጉት...
በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026ቱ ዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታ ዛምቢያን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድናችን...
ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን ለወደፊቱ አዲሱ የክንፍ ተጫዋች አድርጎ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል 🔵⭐️ አርሰናል ለአንድ ወር ያህል ሲነጋገር ቆይቷል… ከሌስተር...
የኖርዌጂያዊው ወኪል ብጆርን ክቫርሜ ባለፈው ሳምንት ኢስታንቡል ውስጥ ነበር፣ ምክንያቱ ደግሞ ከጋላታሳሪያ ጋር ለመነጋገር ነው፤ኦዲጋርድ ወደ ክለቡ ለመዛወር በተጫዋቹ በኩል...