«ሀገሬን በአለም ዋንጫ መወከል እፈልጋለሁ »ከነአን
ከነአን ማርክነህ በሜዳ ላይ ባለው ታታሪነትና ግብ የማግባት ብቃቱ የሚታወቅ፣ በሀገር ውስጥ እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል ባሉ ትልልቅ ክለቦች ተጫውቶ…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል
ከነአን ማርክነህ በሜዳ ላይ ባለው ታታሪነትና ግብ የማግባት ብቃቱ የሚታወቅ፣ በሀገር ውስጥ እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል ባሉ ትልልቅ ክለቦች ተጫውቶ…
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በውድድር ዘመኑ ማሸነፍ የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች፤ የወሳኝ ተጫዋቾቻውን ውል ለማራዘም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ኢቲቪ ከክለቡ…
የኢትዬጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት በይፋ ከመከፈቱ አስቀድሞ ክለቦች በተጨዋቾች እና በአሰልጣኞች ዝውውር ተጠምደዋል። ኢትዬጵያ ቡና እና መቻል የአሰልጣኝ…
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ በጨዋታ አመራሮች ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ምስሎች በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች…
የአርሰናል ደጋፊዎች በአሁኑ ወቅት የክለቡን የዝውውር እንቅስቃሴ በጥርጣሬና በስጋት መመልከታቸው ተገቢ ነው፤ሆኖም ከክለቡ ስትራቴጂ አንጻር ሁኔታውን በሁለት ወገን ማየት ይቻላል፦…
ቼልሲ እንግሊዛዊውን የአስቶን ቪላ የፊት መስመር ተጫዋች በ117 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ማስፈረሙ ታውቋል ። ይህም ዝውውር ለብሪታንያ ተጫዋች የተከፈለ…
አርሴናል ለጋብርየል የሱስ 20 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ቢያወጣም ኤሲ ሚላን ግን ዋጋውን ለመቀነስ አሁንም እየተደራደረ ነው። የየሱስ በክለቡ ያለው ኮንትራት…
የ2018 የውድድር ዓመት መጠናቀቁን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋዊ የክረምት የዝውውር መስኮት ከሐምሌ 20/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ መከፈቱን አረጋግጧል።…
ዋሊያዎቹ ለ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የነበራቸውን ጨዋታዎች ካጠናቀቁ በኋላ፣ አሁን ሙሉ ትኩረታቸውን ወደ 2027 የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON) ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት…
ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር ታዋቂ ክለቦችን እንዲሁም ብሔራዊ ቡድኑን በማሰልጠን ትልቅ ልምድ ያካበተ አንጋፋ አሰልጣኝ ነው። የኢትዮጵያ…