Athletics

የሀገር ውስጥና የውጭ የአትሌቲክስ ውድድሮች ይዳሰሱበታል

የስዊዘርላንድ የዌልትክላሴ ዙሪክ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር እየተካሄደ ነው

የስዊዘርላንድ የዌልትክላሴ ዙሪክ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ከኦገስት 26 እስከ 27 ቀን 2026 ዓ.ም በዙሪክ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ይህ...

ደማቅ አቀባበል ለጀግኖች አትሌቶች ዮሚፍ እና ፎቴን!

በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር በወንዶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ያስመዘገበው ጀግናው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ እና በሴቶች የውድድሩን አዲስ...

በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጁ

በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል ። በሰሜን አየርላንድ ላርን ከተማ በተካሄደው...

ፎቴን ተስፋይ የ2026 ቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶንን አሸነፈች

በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በተካሄደው የ2026 የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ፎቴን ተስፋይ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ 21 ኪሎ ሜትሩን...

ዮሚፍ ቀጄልቻ በግማሽ ማራቶን አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገበ

በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ ከደቂቃዎች በፊት በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። አትሌቱ 21...

ለሉዑካን ቡድኑ አቀባበል ተደረገለት፤ አሜሪካ ሀገር ስለጠፉ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች ምን አዲስ ነገር አለ?

በአሜሪካ በተካሄደ የውድድር ልዑካን ቡድን ውስጥ የነበሩ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች (በድምሩ 7 ሰዎች) ወደ ሀገራቸው ሳይመለሱ እዚያው...

የዓለም አትሌቲክስ (World Athletics) ይፋዊ መግለጫ በዝግጅት ክፍላችን በኩል አስተላለፈ

ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ (Marca Ethiopia Sport Media) በሀገራችን ስፖርት በተለይም በአትሌቲክስ ዘርፍ ላይ ትክክለኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለስፖርት አፍቃሪው ተደራሽ...

ለኮፐንሃገኑ የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌቶች ተመረጡ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳሳወቀው በመጪው መስከረም ወር ለሚካሄደው የዓለም የግማሽ ማራቶን አትሌቲስ ሻምፕዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል፤...

የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 ኛ ሆና አጠናቀቀች

በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን በተካሄደው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማጠቃለያ ፍጻሜ ላይ የኢትዮጵያ ወጣት አትሌቶች እጅግ አስደናቂ ታሪክ...

ወጣት አትሌቶቻችን በአሜሪካ ኦሪገኑ ውድድር ድልን እየተቀዳጁ ነው ፤ውድድሩ ዛሬ ያበቃል

በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት በተካሄዱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ያስመዘገባቸው ታላላቅ ውጤቶች በሁለት ዋና ዋና ሻምፒዮናዎች ይከፈላሉ። አንደኛው...