Month: July 2026

ስምንት የዓለም ዋንጫ ተጫዋቾች በመድኃኒት ምርመራ የተከለከለ ዕፅ ወስደው መገኘታቸው ተረጋገጠ

ስምንት የቱኒዚያ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫው ላይ በተደረገላቸው የዕፅ ምርመራ የክሌንቡቴሮል ዱካ መውሰዳቸው ተረጋግጧል። ቱኒዚያ ከስዊድን፣ ከጃፓንና ከኔዘርላንድስ ጋር ከባድ ሽንፈት…

🔴𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሊዮንድሮ ትሮስሳርድ በ17 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት ወደ ቤሺኪታሽ ሊያቀና ነው! 🦅

​​አርሰናል የቤልጂየሙን ክንፍ ተጫዋች ሊንድሮ ትሮሳርድን ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ በጠቅላላ €20 ሚሊዮን (£17.1 ሚሊዮን) ለመሸጥ ተስማምቷል። ​ቤሲክታሽ የመድፈኞቹን የመጨረሻ ዓመት…