ባርሳ ፈጣኑን አጥቂ ካሪም አዴዬሚ (Karim Adeyemi) ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ በይፋ ማስፈረሙን አሳወቀ
ጀርመናዊው ፈጣን አጥቂ ካሪም አዴዬሚ (Karim Adeyemi) ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። በፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ እና…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
ጀርመናዊው ፈጣን አጥቂ ካሪም አዴዬሚ (Karim Adeyemi) ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገው ዝውውር ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። በፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ እና…
ውጤታማውን አሰልጣኝ ዤቬ አሎንሶን የቀጠረው ቸልሲ ዘንድሮ ዋንጫ ቆርጦ ተነስቷል ፤ ክለቡ አዳዲስና ነባር ተጨዋቾችን በማቀናጀት ልውድድሩ ለመዘጋጀት አስቧል፤ ክለቡ…
የአርሴናሊ የኋላ ደጀን ሳሊባ በዓለም ዋንጫው ወቅት ፈረንሳይን ወክሎ ሲጫወት በጀርባ ህመም ሲሰቃይ የነበረ ሲሆን፣ በግማሽ ፍጻሜው ከስፔን ጋር በነበረው…
ወደ መጠናቀቁ የተቃረበው የቱር ደ ፍራንስ ውድድር ትናትናና ከትናት ውዲያ የተካሄደ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ይውላል፤በትናንትናው (17ኛ መድረክ) እና ከትናንት በስቲያ…
ከነአን ማርክነህ በሜዳ ላይ ባለው ታታሪነትና ግብ የማግባት ብቃቱ የሚታወቅ፣ በሀገር ውስጥ እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስና መቻል ባሉ ትልልቅ ክለቦች ተጫውቶ…
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በውድድር ዘመኑ ማሸነፍ የቻሉት ሲዳማ ቡናዎች፤ የወሳኝ ተጫዋቾቻውን ውል ለማራዘም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ኢቲቪ ከክለቡ…
የኢትዬጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት በይፋ ከመከፈቱ አስቀድሞ ክለቦች በተጨዋቾች እና በአሰልጣኞች ዝውውር ተጠምደዋል። ኢትዬጵያ ቡና እና መቻል የአሰልጣኝ…
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ በጨዋታ አመራሮች ላይ የሚፈጸሙ አካላዊ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ምስሎች በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች…
የአርሰናል ደጋፊዎች በአሁኑ ወቅት የክለቡን የዝውውር እንቅስቃሴ በጥርጣሬና በስጋት መመልከታቸው ተገቢ ነው፤ሆኖም ከክለቡ ስትራቴጂ አንጻር ሁኔታውን በሁለት ወገን ማየት ይቻላል፦…
ቼልሲ እንግሊዛዊውን የአስቶን ቪላ የፊት መስመር ተጫዋች በ117 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ማስፈረሙ ታውቋል ። ይህም ዝውውር ለብሪታንያ ተጫዋች የተከፈለ…