Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

🔴𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሊዮንድሮ ትሮስሳርድ በ17 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት ወደ ቤሺኪታሽ ሊያቀና ነው! 🦅

​​አርሰናል የቤልጂየሙን ክንፍ ተጫዋች ሊንድሮ ትሮሳርድን ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ በጠቅላላ €20 ሚሊዮን (£17.1 ሚሊዮን) ለመሸጥ ተስማምቷል። ​ቤሲክታሽ የመድፈኞቹን የመጨረሻ ዓመት...

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሰ

ወደ ዛምቢያ ያመራው የኢትዮጵያከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሷል። ቡድኑ ገና በ16 ኛው ደቂቃ...

ኬፕ ቨርዴ በዓለም ዋንጫ ላይ ባሳየቱ እንቅስቃሴ ሐውልት ሊቆማላቸው ይገባል።🥺🇨🇻

«ኬፕ ቨርዴ በዓለም ዋንጫ ላይ ባሳየቱ እንቅስቃሴ ሐውልት ሊቆማላቸው ይገባል ።»ሲል ተዋቂው የእግር ኳስ አዋቂ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል። «ጀግኖች ብለው...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።‎

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።‎‎የሽልማት መርሐ ግብሩ በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል...

ሲዳማ ቡና የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆነናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን

በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1...

🚨 𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎!ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን…

ማንቸስተር ሲቲ ጄረሚ ሞንጋን ለወደፊቱ አዲሱ የክንፍ ተጫዋች አድርጎ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል 🔵⭐️ አርሰናል ለአንድ ወር ያህል ሲነጋገር ቆይቷል… ከሌስተር...

🚨 ሰበር ዜና፡ ጋላታሳራይ ከማርቲን ኦደጋርድ ጋር በግል ውል ስምምነት ላይ መድረሱ ተገለጸ

የኖርዌጂያዊው ወኪል ብጆርን ክቫርሜ ባለፈው ሳምንት ኢስታንቡል ውስጥ ነበር፣ ምክንያቱ ደግሞ ከጋላታሳሪያ ጋር ለመነጋገር ነው፤ኦዲጋርድ ወደ ክለቡ ለመዛወር በተጫዋቹ በኩል...