Tag: Ethiopia Athletics

በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጁ

በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል ። በሰሜን አየርላንድ ላርን ከተማ በተካሄደው…

ወጣት አትሌቶቻችን በአሜሪካ ኦሪገኑ ውድድር ድልን እየተቀዳጁ ነው ፤ውድድሩ ዛሬ ያበቃል

በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት በተካሄዱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ያስመዘገባቸው ታላላቅ ውጤቶች በሁለት ዋና ዋና ሻምፒዮናዎች ይከፈላሉ። አንደኛው…