በአሜሪካው የጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች አስደናቂ ድንቅ ድል አስመዘገቡ
በ2026 የፕሪፎንቴይን ክላሲክ -ዩጂን ዳይመንድ ሊግ እና በአሜሪካው የፒችትሪ የጎዳና ሩጫ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል ። በአሜሪካዋ ዩጂን በተካሄደው…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
በ2026 የፕሪፎንቴይን ክላሲክ -ዩጂን ዳይመንድ ሊግ እና በአሜሪካው የፒችትሪ የጎዳና ሩጫ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል ። በአሜሪካዋ ዩጂን በተካሄደው…
ማይክል ኦሊዝ ከፈረንሳይ በፊት ለእንግሊዝ የመጫወት ጥያቄ ቀርቦለት ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል ። ማይክል ኦሊዝ ከእንግሊዝን ጨምሮ ከሌሎች አራት ሀገራት ቀድመው…
ስምንት የቱኒዚያ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫው ላይ በተደረገላቸው የዕፅ ምርመራ የክሌንቡቴሮል ዱካ መውሰዳቸው ተረጋግጧል። ቱኒዚያ ከስዊድን፣ ከጃፓንና ከኔዘርላንድስ ጋር ከባድ ሽንፈት…
አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ…
የስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ክለብ የኬፕ ቨርዴውን ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል ከአለም ዋንጫው አስደናቂ ችሎታው በኋላ በተለይም…
አርሰናል የቤልጂየሙን ክንፍ ተጫዋች ሊንድሮ ትሮሳርድን ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ በጠቅላላ €20 ሚሊዮን (£17.1 ሚሊዮን) ለመሸጥ ተስማምቷል። ቤሲክታሽ የመድፈኞቹን የመጨረሻ ዓመት…
ወደ ዛምቢያ ያመራው የኢትዮጵያከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሷል። ቡድኑ ገና በ16 ኛው ደቂቃ…
«ኬፕ ቨርዴ በዓለም ዋንጫ ላይ ባሳየቱ እንቅስቃሴ ሐውልት ሊቆማላቸው ይገባል ።»ሲል ተዋቂው የእግር ኳስ አዋቂ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል። «ጀግኖች ብለው…
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።የሽልማት መርሐ ግብሩ በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል…
በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1…