Marca Ethiopia Sport

የፊታችን ሰኞ ብሩኖ ጊማሬሽ የአርሴናል ተጨዋች  ስለመሆኑ ይፋ ይደረጋል

ብሩኖ ጊማሬሽ (Bruno Guimarães) ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። አብዛኞቹ ታማኝ ዓለም አቀፍ የስፖርት መገናኛ ብዙኃን ዝውውሩ...

በስዊድን ጎተንበርግ በተካሄደው ውድድር ላይ ተካፋይ ስለነበሩትና በዛው ስለቀሩ የእግር ኳስ ተጨዋቾች ጉዳይ ምን አዲስ ነገር አለ

በዓመታዊው የጎቲያ ካፕ ውድድር ላይ ለመካፈል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስም ወደ ስዊድን አምርተው 7ለ0 ከተሸነፉ በኋላ ሀገራቸውን የከዱት ኳስ ተጨዋችች ...

ቡሩኖ ጊማሬሽም ክለቡን መልቀቁ አይቀሬ ሆኗል፤ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ተቃርቧል።

ዛሬ አርብ ጁላይ 31፣ 2026 የወጡ ታማኝ ሰበር መረጃዎች እንደሚያረጋግጡት፣ ተጫዋቹ ኒውካስትልን የሚለቅበት እና ዝውውሩ የሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።...

ቀልብን የሳበው የቪኒሲየስ ጁኒየር ወደ አርሰናል ክለብ ለማምጣት የሚደረገው ጥረት ከምን ደረሰ

የሰሞኑ ትልቁ ወሬ  ቪኒሲየስ ጁኒየር  በሪያል ማድሪድ ውስጥ የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ወደ አርሴናል ለማምጣት እየተደረገ ያለው ጥረት ዋንኛ ነው፤ ለመሆኑ...

ሀላባ ከነማ የወሳኝ ተጨዋቾችን ውል እያራዘመ ነው

በትላንትናው ዕለት ወደ ተጫዋቾች ዝውውር ገበያ በስፋት በመግባት የአምስት አዳዲስ ፈራሚዎችን ዝውውር ማጠናቀቃቸውን ያበሰሩት በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት «በርበሬዎቹ»፣ በዛሬው...

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንናየተጫዋቾቹ የ100 ዶላር ውዝግብ

🔷 ቅድመ ታሪክ፦ከአራት ወራት በፊት የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር በፍሬንዲሽፕ ካፕ ብትሳተፉልን ብሎ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ግብዣ ላከ፤ ፌዴሬሽኑም ጥሪውን ተቀበለ፤...

ስዊዲን ላይ የጠፉት ተጨዋቾች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዳላካቸው ገለጸ

በዓመታዊው የጎቲያ ካፕ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ስዊድን ያመሩ ታዳጊዎች እና የቡድን አባላት በስዊድን መጥፋታቸውን አስመልክቶ የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።...

የአፍሪካ ቼስ ኮንፌዴሬሽን 10ኛ ጠቅላላ ጉባኤን በአዲስ አበባ ከተማ አካሄደ።

የአፍሪካ ቼስ ኮንፌዴሬሽን ሁሉም አባል ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ ስካይ ላይት ሆቴል አካሄዷል።...