Marca Ethiopia Sport

በለንደን ዳይመንድ ሊግ ውድድር ጆሽ ኬር (Josh Kerr) የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረ

ኢትዮጵያኖች የራሳችሁን ሰዓት ከማሻሻል ውጭ አልቀናቸውም የለንደን ዳይመንድ ሊግ (London Diamond League) ትላንት በተካሄደው ውድድር ጆሽ ኬር (Josh Kerr) የዓለም...

የቱርዲ ፍራንስ ውድድር አሁንም ከፍተኛ ፉክክር እየታየበት ነው

የአፍሪካ ኩራት ቢንያም አሁንም በውድድሩ ደምቋል 11ኛውና 12ኛው ስቴጅ የቱር ዲ ፍራንስ ውድድር ትናትናና ዛሬ ሲካሄድ ፈጣን ፉክክርና አስደናቂ የስፕሪንት...

ፔፕ ጋርዲዮላ ወዴት ያመራል እንግሊዝ ወይስ ጣሊያን ያመራ ይሆን ?

ፔፕ ጓርዲዮላ ባለፈው ግንቦት 2026 ማንቸስተር ሲቲን በይፋ ከለቀቀ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በትውልድ ከተማው ባርሴሎና (ካታሎኒያ) እንዲሁም በአቡ ዳቢ (የተባበሩት...

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ  ቶማስ ቱሀል በኃላፊነታቸው ይቀጥላሉ?

ቶማስ ቱሀል በትላንትናው እለት ከዓለም ዋንጫው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን መሰናበቱን ተከትሎ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ የሚለው ወሬ በስፋት ቢሰራጭም እሳቸው ግን እስከ...

አርሴናል ቁልፍ ተጫዋቾችን አሁንም ለማስፈረም ተቃርቧል

የኒውካስሉ አምበል ብሩኖ ጊማሬዥ (Bruno Guimarães) እና የአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ (Morgan Rogers) ወደ አርሴናል ለማምራት ከክለቡ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች...