Month: July 2026

የቱርዲ ፍራንስ ውድድር አሁንም ከፍተኛ ፉክክር እየታየበት ነው

የአፍሪካ ኩራት ቢንያም አሁንም በውድድሩ ደምቋል 11ኛውና 12ኛው ስቴጅ የቱር ዲ ፍራንስ ውድድር ትናትናና ዛሬ ሲካሄድ ፈጣን ፉክክርና አስደናቂ የስፕሪንት...

ፔፕ ጋርዲዮላ ወዴት ያመራል እንግሊዝ ወይስ ጣሊያን ያመራ ይሆን ?

ፔፕ ጓርዲዮላ ባለፈው ግንቦት 2026 ማንቸስተር ሲቲን በይፋ ከለቀቀ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በትውልድ ከተማው ባርሴሎና (ካታሎኒያ) እንዲሁም በአቡ ዳቢ (የተባበሩት...

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ  ቶማስ ቱሀል በኃላፊነታቸው ይቀጥላሉ?

ቶማስ ቱሀል በትላንትናው እለት ከዓለም ዋንጫው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን መሰናበቱን ተከትሎ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ የሚለው ወሬ በስፋት ቢሰራጭም እሳቸው ግን እስከ...

አርሴናል ቁልፍ ተጫዋቾችን አሁንም ለማስፈረም ተቃርቧል

የኒውካስሉ አምበል ብሩኖ ጊማሬዥ (Bruno Guimarães) እና የአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ (Morgan Rogers) ወደ አርሴናል ለማምራት ከክለቡ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች...

ዲዲዬ ዴሻምፕ (Didier Deschamps) ከሃላፊነቱ ለቆ  ዚነዲን ዚዳን (Zinedine Zidane) እንደሚተካው ይጠበቃል

ይህ የአሰልጣኞች ለውጥ የመጣው ግን በድንገት ሳይሆን አስቀድሞ በታቀደ ሁኔታ ነው። ዋና ዋናዎቹን ነጥቦችን እንደሚከተለው እንመልከት የዴሻምፕ ስንብትና የዚዳን ሹመት...

የ2026 ቱር ዲ ፍራንስ 10ኛው ስቴጅ ውድድር በፖጋቸር አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የ10 ኛው ስቴጅ ውድድር በታደይ ፖጋቻር (Tadej Pogačar) ብቸኛና አስደናቂ የበላይነት ተጠናቋል። ውድድሩ የተካሄደው በፈረንሳዮች ብሔራዊ ቀን (ባስቲል ዴይ) ዛሬ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለአሰልጣኞች ለሚይዙት ቡድን መመሪያ አወጣ

- ፕሪምየር ሊግ የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች የካፍ ኤ ላይሰንስ ያስፈልጋቸዋል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሰሩ ዋና ምክትል...