ለሉዑካን ቡድኑ አቀባበል ተደረገለት፤ አሜሪካ ሀገር ስለጠፉ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች ምን አዲስ ነገር አለ?
በአሜሪካ በተካሄደ የውድድር ልዑካን ቡድን ውስጥ የነበሩ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች (በድምሩ 7 ሰዎች) ወደ ሀገራቸው ሳይመለሱ እዚያው…
የዓለም አትሌቲክስ (World Athletics) ይፋዊ መግለጫ በዝግጅት ክፍላችን በኩል አስተላለፈ
ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ (Marca Ethiopia Sport Media) በሀገራችን ስፖርት በተለይም በአትሌቲክስ ዘርፍ ላይ ትክክለኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለስፖርት አፍቃሪው ተደራሽ…
የሊቨርፑል የበላይ ባለቤት የሆነው ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ (FSG) የክለቡን አንድ ሶስተኛ (በግምት 30%) የሚሆነውን ድርሻ ሊሸጥ ነው
የሊቨርፑል የበላይ ባለቤት የሆነው ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ (FSG) የክለቡን አንድ ሶስተኛ (በግምት 30%) የሚሆነውን ድርሻ ለመሸጥ ከተጠባባቂ ገዢዎች ጋር የመጨረሻ…
ፓሪስ ሴንት ዠርሜን (PSG) በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት (እስከ ነሐሴ 2026) ቡድኑን ይበልጥ እያጠናከረ ነው
የፈረንሳዩ ግዙፍ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዠርሜን (PSG) በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት (እስከ ነሐሴ 2026) ቡድኑን ይበልጥ ለማጠናከር በርካታ ስምምነቶችን በይፋ…
ጋብርኤል ጅሰስ (Gabriel Jesus) የዝውውር ጭምጭምታና ወሬ ብቻ የሆነው የአልቫሬዝ ጉዳይ
የብራዚል ብሔራዊ ቡድን እና የሊጉ ሻምፕዮን አርሰናል አጥቂ ጋብርኤል ጅሰስ (Gabriel Jesus) የዝውውር ጭምጭምታዎች እና የናፖሊ ፍላጎት የጣሊያኑ ክለብ ናፖሊ…
ለኮፐንሃገኑ የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌቶች ተመረጡ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳሳወቀው በመጪው መስከረም ወር ለሚካሄደው የዓለም የግማሽ ማራቶን አትሌቲስ ሻምፕዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል፤…
የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 3 ኛ ሆና አጠናቀቀች
በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን በተካሄደው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማጠቃለያ ፍጻሜ ላይ የኢትዮጵያ ወጣት አትሌቶች እጅግ አስደናቂ ታሪክ…
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድ ሳቦም አበራ ሚልኬሳን በፕሬዚዳንትነት መረጠ
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ አካሂዷል። ጉባኤው የኦዲትና የስራ ሪፖርቶችን መርምሮ በማጽደቅ፣ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ…
የኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ የቦክስ ማህበር (World Boxing) አባል ሆነች🥊🇪🇹
ዓለምአቀፉ የቦክስ ማህበር ባወጣው መረጃ የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ5 አገራትን የአባልነት ጥያቄ ማፅደቁን አሳውቋል። ይህንኑ አስመልክቶ አቶ…
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ…










