ቀልብን የሳበው የቪኒሲየስ ጁኒየር ወደ አርሰናል ክለብ ለማምጣት የሚደረገው ጥረት ከምን ደረሰ
የሰሞኑ ትልቁ ወሬ ቪኒሲየስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ ውስጥ የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ወደ አርሴናል ለማምጣት እየተደረገ ያለው ጥረት ዋንኛ ነው፤ ለመሆኑ…
ሀላባ ከነማ የወሳኝ ተጨዋቾችን ውል እያራዘመ ነው
በትላንትናው ዕለት ወደ ተጫዋቾች ዝውውር ገበያ በስፋት በመግባት የአምስት አዳዲስ ፈራሚዎችን ዝውውር ማጠናቀቃቸውን ያበሰሩት በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት «በርበሬዎቹ»፣ በዛሬው…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንናየተጫዋቾቹ የ100 ዶላር ውዝግብ
🔷 ቅድመ ታሪክ፦ከአራት ወራት በፊት የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር በፍሬንዲሽፕ ካፕ ብትሳተፉልን ብሎ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ግብዣ ላከ፤ ፌዴሬሽኑም ጥሪውን ተቀበለ፤…
ስዊዲን ላይ የጠፉት ተጨዋቾች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዳላካቸው ገለጸ
በዓመታዊው የጎቲያ ካፕ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ስዊድን ያመሩ ታዳጊዎች እና የቡድን አባላት በስዊድን መጥፋታቸውን አስመልክቶ የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።…
የአፍሪካ ቼስ ኮንፌዴሬሽን 10ኛ ጠቅላላ ጉባኤን በአዲስ አበባ ከተማ አካሄደ።
የአፍሪካ ቼስ ኮንፌዴሬሽን ሁሉም አባል ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ ስካይ ላይት ሆቴል አካሄዷል።…
አቶ ቢኒያም ነገሱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት አመታት በፕሬዚዳንትነት ይመራሉ።
የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ለኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ድሬዳዋን በመወከል በእጩነት የቀረቡት አቶ ቢኒያም ነገሱ በ14…
ቪኒሲየስ ጁኒየር ወደ አርሴናል ያመራ ይሆን?
በአውሮፓ የስፖርት መገናኛ ብዙሃን ተደማጭነት ያላቸው በተለይም The Athletic እና The Telegraph የወጡ የቅርብ ጊዜ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ አርሰናል የተጫዋቹን ሁኔታ…
ሮድሪ ወደ ሪያል ማድሪድ ለመዘዋወር ከክለቡ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ላይ ተስማምቷል።
ታዋቂው ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርንስታይን (The Athletic) እና ማቲዮ ሞሬቶ ትናንት እና ዛሬ ይፋ እንዳደረጉት፣ ሪያል ማድሪድ የ30 ዓመቱን የስፔን እና…
ማርከስ ራሽፎርድ አሁንም በማንችስተር ዩናይትድ አልተፈለገም ፤ወደ ሮማ ያመራ ይሆን ?
የጣሊያኑ La Gazzetta dello Sport ጋዜጣ ማርከስ ራሽፎርድን ወደ ሮማ ሊያመራ የሚችልበትን እውነተኛ የተጫዋቾች ልውውጥ (Swap Deal) ድርድር ዘግቧል። ማንቸስተር…
ብራድሌይ ባርኮላ ወደ ሊቨርፑል ለማቅናት ተዘጋጅቷል
በአርሴናል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ብራድሌይ ባርኮላ ወደ አርሰናል የመዘዋወር ዕድሉ እጅግ በጣም ጠባብ ነው፤ ምክንያቱም ተጫዋቹ ወደ ሊቨርፑል ለመሄድ ፍላጎት…










