በአሜሪካው የጂን የዳይመንድ ሊግ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች አስደናቂ ድንቅ ድል አስመዘገቡ
በ2026 የፕሪፎንቴይን ክላሲክ -ዩጂን ዳይመንድ ሊግ እና በአሜሪካው የፒችትሪ የጎዳና ሩጫ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል ። በአሜሪካዋ ዩጂን በተካሄደው…
ማይክል ኦሊዝ ከእንግሊዝ ይልቅ ለፈረንሳይ ለመጫወት የመረጠው ምክንያት ምን ይሆን?
ማይክል ኦሊዝ ከፈረንሳይ በፊት ለእንግሊዝ የመጫወት ጥያቄ ቀርቦለት ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል ። ማይክል ኦሊዝ ከእንግሊዝን ጨምሮ ከሌሎች አራት ሀገራት ቀድመው…
ስምንት የዓለም ዋንጫ ተጫዋቾች በመድኃኒት ምርመራ የተከለከለ ዕፅ ወስደው መገኘታቸው ተረጋገጠ
ስምንት የቱኒዚያ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫው ላይ በተደረገላቸው የዕፅ ምርመራ የክሌንቡቴሮል ዱካ መውሰዳቸው ተረጋግጧል። ቱኒዚያ ከስዊድን፣ ከጃፓንና ከኔዘርላንድስ ጋር ከባድ ሽንፈት…
አርሰናል የኒውካስል ዩናይትዱን ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ ጥያቄ አቀረበ
አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት አርሰናል የኒውካስል ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም አዲስ…
አትሌቲኮ ማድሪድ የኬፕ ቨርዴ ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደረሰ
የስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ክለብ የኬፕ ቨርዴውን ግብ ጠባቂ ቮዚንሃን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል ከአለም ዋንጫው አስደናቂ ችሎታው በኋላ በተለይም…
🔴𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ሊዮንድሮ ትሮስሳርድ በ17 ሚሊዮን ፓውንድ ስምምነት ወደ ቤሺኪታሽ ሊያቀና ነው! 🦅
አርሰናል የቤልጂየሙን ክንፍ ተጫዋች ሊንድሮ ትሮሳርድን ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ በጠቅላላ €20 ሚሊዮን (£17.1 ሚሊዮን) ለመሸጥ ተስማምቷል። ቤሲክታሽ የመድፈኞቹን የመጨረሻ ዓመት…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሰ
ወደ ዛምቢያ ያመራው የኢትዮጵያከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣርያ ሽንፈትን ቀመሷል። ቡድኑ ገና በ16 ኛው ደቂቃ…
ኬፕ ቨርዴ በዓለም ዋንጫ ላይ ባሳየቱ እንቅስቃሴ ሐውልት ሊቆማላቸው ይገባል።🥺🇨🇻
«ኬፕ ቨርዴ በዓለም ዋንጫ ላይ ባሳየቱ እንቅስቃሴ ሐውልት ሊቆማላቸው ይገባል ።»ሲል ተዋቂው የእግር ኳስ አዋቂ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ገልጿል። «ጀግኖች ብለው…
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የ20 ሚሊዮን ብር ሽልማት አበረከተ።የሽልማት መርሐ ግብሩ በሸራተን አዲስ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል…
ሲዳማ ቡና የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆነናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን
በ36ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ነጌሌ አርሲን የገጠመው ሲዳማ ቡና 1 ለ 1…
