Soccer

የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል

ሞሐመድ ሳላህ በቅርቡ የሚያርፍበትን ክለብ ይፋ ያደርጋል

ግብፃዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሞሐመድ ሳላህ (Mohamed Salah) ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ (Beşiktaş) በይፋ እስከ አሁን የጨረሰው ነገር የለም። በቅርቡ በያዝነው...

የቪኒሲየስ ጁኒየርና የሚካኤል ኦሊሴ የዝውውር ጉዳይ በአውሮፓ እግር ኳስ ገበያ ላይ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በክለቡ በረጅም ጊዜ ውል ለመቆየት በድርድር ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ክለቡ ፈረንሳዊውን አጥቂ ሚካኤል ኦሊሴን ለማዘዋወር...

ዚነዲን ዚዳን በይፋ ሥራውን የሚጀምረው በጳጉሜ ወር ነው

ዚነዲን ዚዳን የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን (Les Bleus) አዲስ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ሙሉ የቃል ስምምነት ላይ ደርሷል። ታዋቂው ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደዘገበው...

ስለ አርሴናል ምን ይወራል?

በአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ማጠናቀቂያ ላይ ዊሊያም ሳሊባ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ አርሰናል በአስቸኳይ የተከላካይ መስመር (ባክአፕ) ለማጠናከር አዲስ ተጨዋች እየፈለገ ነው። አርሰናል ለአስቸኳይ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፊፋ ታለንት አሰልጣኝ ሳይፕሪያን አሹ ጋር የቅጥር ውል ተፈራርሟል

በፊፋ ግሎባል የእግር ኳስ ልማት ዳይሬክተር አርሰን ቬንገር የተዘጋጀው የፊፋ ተሰጥኦ ልማት እቅድ Talent Development Scheme (TDS) በአባል ሀገራት ተሰጥኦ...

ፔፕ ጋርዲዮላ ወዴት ያመራል እንግሊዝ ወይስ ጣሊያን ያመራ ይሆን ?

ፔፕ ጓርዲዮላ ባለፈው ግንቦት 2026 ማንቸስተር ሲቲን በይፋ ከለቀቀ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በትውልድ ከተማው ባርሴሎና (ካታሎኒያ) እንዲሁም በአቡ ዳቢ (የተባበሩት...

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ  ቶማስ ቱሀል በኃላፊነታቸው ይቀጥላሉ?

ቶማስ ቱሀል በትላንትናው እለት ከዓለም ዋንጫው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን መሰናበቱን ተከትሎ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ የሚለው ወሬ በስፋት ቢሰራጭም እሳቸው ግን እስከ...