Athletics

የሀገር ውስጥና የውጭ የአትሌቲክስ ውድድሮች ይዳሰሱበታል

አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት አንቺንአሉ ደሴ የቤጂንግ ማራቶንን አሸነፉ

ተጠባቂው የቤጂንግ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተጠናቋል። በወንዶች ምድብ የኦሊምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮኑ ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ የቤጂንግ...

በአምስተርዳም ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ተቀዳጁ

የ2026 አምስተርዳም ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችና በሴቶች ምድብ አሸናፊ በመሆን ድንቅ የሆነ ውጤት አስመዝግበዋል። በወንዶች ምድብ አትሌት ለሚ ብርሃኑ...

አትሌት ልቅና አምባው በስፔን ክሮስ ኢንተርናሲዮናል ዞርኖትዛ ውድድር ድል ተቀዳጀች!

የዓለም አልቲሜት ሻምፒዮና የ5,000 ሜትር አሸናፊና የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ሻምፒዮን የሆነችው ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ልቅና አምባው በዓለም አቀፍ ውድድሮች...

በሊዩብሊያና ማራቶን አትሌት ሀብታምነሽ ተስፋይ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሀብታምነሽ ተስፋይ በስሎቬኒያ ሊዩብሊያና ማራቶን የሴቶች ውድድርን የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች። አትሌቷ በ2 ሰዓት 19 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ...

በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ አለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የተሻለ ውጤት አስመዝግበዋል

በተለያዩ አገራት በቅዳሜና እሁድ በተካሄዱ የማራቶን፣ የግማሽ ማራቶንና የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተለያዩ ውጤቶችን አስመዝግበዋል።...

የቺካጎ ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ደማቅ ድል ተጠናቀቀ

ትናንት እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም. (October 11, 2026) የተካሄደው 48ኛው የቺካጎ ዓለም አቀፍ የማራቶን ውድድር በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ደማቅ...

አዲሱ ሚኒስትር ፖለቲከኞችን ሳይሆን የስፖርት ባለሙያተኞች በዙሪያቸው ማደራጀት አለባቸው

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ (ደራሲ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) በቅርቡ በተደረገው የአስፈጻሚ አካላት አዲስ አወቃቀር መሠረት የኢትዮጵያ ስፖርት ዘርፍ የአደረጃጀት ለውጥ ተደርጎበታል። ቀድሞ...

የቀድም የስፖርት ፖሊሲ ድክመቶች እና ለስፖርቱ መሞት ያላቸው ድርሻ

( ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ) (ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ ) ከ25 አመታት ወጥቶ የነበረውና ላለፉት አያሌ ዓመታት በሥራ ላይ የነበረው በወያኔ...