Athletics

የሀገር ውስጥና የውጭ የአትሌቲክስ ውድድሮች ይዳሰሱበታል

ቺካጎ ማራቶን እና የኢትዮጵያ ፈርጦች ታሪካዊ ትስስር፦ ከነጋሽ አስፋው እስከ ሐዊ ፈይሳ!

የቺካጎ ማራቶን ፈጣንና ጠፍጣፋ (Flat) መንገድ በመሆኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን ሰዓቶችና የዓለም ሪኮርዶች የሚሰበሩበት ታላቅ መድረክ ነው። በዚህ አስደናቂ...

የዓለምን እግር ኳስ ያደመቁ የናይጄሪያ ደም ያላቸው ተጨዋቾች

ዛሬ በሰፊው የምንዳስሳቸው የዓለምን እግር ኳስ ያደመቁ የናይጄሪያ ደም ያላቸው ተጨዋቾችን በተመለከተ ይሆናል እስከ ፕሮግራማችን ፍጻሜ ድረስ አብራችሁን ቆዩ!" የናይጄሪያ...

አትሌት ትዕግሥት አሰፋ የዓለም አትሌቲክስ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ ሆነች

የኢትዮጵያ የማራቶን ኮከብ አትሌት ትዕግሥት አሰፋ ለ2026 የዓለም አትሌቲክስ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ ሆናለች። የዓለም አትሌቲክስ ዛሬ የእጩዎች ዝርዝር...

መዋቅራዊ እውርነት፦ የአፍሪካ ስፖርት ጋዜጠኞች በዓለም አቀፍ መድረኮች የሚገጥማቸው የቪዛ አድልዎ እና የማርካ ኢትዮጵያ ጽኑ አቋም

ትላልቅ ዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድሮች ሲዘጋጁ "ዓለምን በአንድነት የሚያገናኙ" እና "ሁሉንም ያካተቱ" መሆናቸው በስፋት ይሰበካል። ነገር ግን ከእነዚህ አንጸባራቂ መፈክሮች...

ትዕግስት አሰፋ ፅ እና የጉዬ አዶላ አስደናቂ ድል በበርሊን ማራቶን አስመዘገቡ

52ኛው የበርሊን ማራቶን በሴቶችና በወንዶች ዘርፍ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተጠናቋል። አትሌቶቻችን ባሳዩት አስደናቂ ብቃት፣ ፅናትና ጠንካራ ፉክክር በዓለም ከፍተኛ ከሚባሉት...

የኢትዮጵያ ስፖርት ችግር የተሰጥኦ (Talent) እጥረት ሳይሆን የአመራር፣ የስርዓት እና የእይታ (Vision) እጥረት ነው

( ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ) ( ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) የኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ሌላውን ትተን በተለይም እግር ኳስ እና አትሌቲክስ በተለያዩ...

መንግሥት አለአግባብ እየባከነ ያለውን ለስፖርቱ ዘርፍ የሚመድበውን የገንዘብ መጠን ማቆም አለበት

(ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ ) (ደርሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ ) መንግሥት ለስፖርቱ ዘርፍ የሚመድበው የገንዘብ መጠን በተለያዩ የመንግሥት እርከኖች (በፌደራል፣ በክልል...

ውጥንቅጡ የወጣውን የኢትዮጵያን ስፖርት እንዴት ወደ ከፍተው ማማ እንመልሰው ?

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ (ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም....

የኢትዮጵያ አትሌቶች በታላቅ ድል የደመቁባቸው ሁለት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ውድድሮች

ትናንት እሑድ (ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም / ኦገስት 30, 2026) በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ታላላቅ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። የዓለም...

በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የዌልትክላሴ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ሁለት አዳዲስ የዓለም ክብረ ወሰኖች ተሰበሩ

ትናንት ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም (August 27, 2026) በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የዌልትክላሴ (Weltklasse Zürich) ዳይመንድ ሊግ ውድድር ላይ ሁለት...