Tag: Ethiopia

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር በባህር ዳር ስታዲየም ማክሰኞ መስከረም 19 ያደርጋል

ካፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሜዳው ጨዋታውን በባህር ዳር ስታዲየም እንዲያከናውን ጊዜያዊ ፈቃድ መሰጠቱ ይታወሳል። በዚህም መሰረት በ2027…

ለሉዑካን ቡድኑ አቀባበል ተደረገለት፤ አሜሪካ ሀገር ስለጠፉ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች ምን አዲስ ነገር አለ?

በአሜሪካ በተካሄደ የውድድር ልዑካን ቡድን ውስጥ የነበሩ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች (በድምሩ 7 ሰዎች) ወደ ሀገራቸው ሳይመለሱ እዚያው…

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድ ሳቦም አበራ ሚልኬሳን በፕሬዚዳንትነት መረጠ

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ አካሂዷል። ጉባኤው የኦዲትና የስራ ሪፖርቶችን መርምሮ በማጽደቅ፣ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ…