ስለ አርሴናል ምን ይወራል?
በአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ማጠናቀቂያ ላይ ዊሊያም ሳሊባ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ አርሰናል በአስቸኳይ የተከላካይ መስመር (ባክአፕ) ለማጠናከር አዲስ ተጨዋች እየፈለገ ነው።…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
በአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ማጠናቀቂያ ላይ ዊሊያም ሳሊባ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ አርሰናል በአስቸኳይ የተከላካይ መስመር (ባክአፕ) ለማጠናከር አዲስ ተጨዋች እየፈለገ ነው።…
ክሪስቶስ ዞሊስን በእጁ አስገባ አርሰናል ከክለብ ብሩጅ ግሪካዊውን አጥቂ ክሪስቶስ ዞሊስ (Christos Tzolis) ጋር በ$34 ሚሊዮን (40 ሚሊዮን ዩሮ) ስምምነት…
ማንችስተር ዩናይትድ አዲሱን የውድድር ዘመን አዲስ ካደጉ ክለቦች ጋር በመግጠም ለመጀመር እየተዘጋጀ ይገኛል። ክለቡ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ከመጀመሩ በፊት ዋና…
ቶማስ ቱሀል በትላንትናው እለት ከዓለም ዋንጫው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን መሰናበቱን ተከትሎ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ የሚለው ወሬ በስፋት ቢሰራጭም እሳቸው ግን እስከ…
የኒውካስሉ አምበል ብሩኖ ጊማሬዥ (Bruno Guimarães) እና የአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ (Morgan Rogers) ወደ አርሴናል ለማምራት ከክለቡ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች…
አርጀንቲናዊው የሊቨርፑል አማካይ አሌክሲስ ማክአሊስተር ወደ ሪያል ማድሪድ የሚደረገው ዝውውር እየተጠናቀቀ ነው። የስፔኑ ክለብ የመሀል ሜዳ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት…
𝐁𝐈𝐆 𝐁𝐎𝐌𝐁𝐀 𝐅𝐎𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃። 🔥🇧🇪 ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊው አማካይ ተጨዋች ዮሪ ቲሌማንስን ከአስቶን ቪላ በ36 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ተቃርቧል። አማካይ…
አርሰናል ከቅድመ-ውድድር ዘመኑ በፊት ጁሊያን አልቫሬዝ ለማስፈር ከአትሌቲኮ ጋር ስምምነት ለማድረግ እየሞከረ ነው። አትሌቲኮ ለስፔን ክለቦች መሸጥ ስለማይፈልግና ፒኤስጂ ብራድሌይ…
መድፈኞቹ ለኒውካስትል አማካይ 120 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲሁም ለአስቶን ቪላ ኮከብ 130 ሚሊዮን ፓውንድ ኢንቨስት ለማድረግ ፈቃደኞች መሆናቸው ታውቋል። ሚኬል አርቴታ…
1️⃣ – 🚨🇬🇲 ሊቨርፑል ያንኩባ ሚንቴን ለማስፈረም መከታተላቸውን ቀጥለዋል፣ ብራይተን ደግሞ የክንፍ ተጫዋቹን በ80 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ካልሆነ በስተቀር ለመሸጥ…