ሞሐመድ ሳላህ በቅርቡ የሚያርፍበትን ክለብ ይፋ ያደርጋል
ግብፃዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሞሐመድ ሳላህ (Mohamed Salah) ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ (Beşiktaş) በይፋ እስከ አሁን የጨረሰው ነገር የለም። በቅርቡ በያዝነው…
የቪኒሲየስ ጁኒየርና የሚካኤል ኦሊሴ የዝውውር ጉዳይ በአውሮፓ እግር ኳስ ገበያ ላይ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል
የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በክለቡ በረጅም ጊዜ ውል ለመቆየት በድርድር ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ክለቡ ፈረንሳዊውን አጥቂ ሚካኤል ኦሊሴን ለማዘዋወር…
ዚነዲን ዚዳን በይፋ ሥራውን የሚጀምረው በጳጉሜ ወር ነው
ዚነዲን ዚዳን የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን (Les Bleus) አዲስ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ሙሉ የቃል ስምምነት ላይ ደርሷል። ታዋቂው ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ…
ስለ አርሴናል ምን ይወራል?
በአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ማጠናቀቂያ ላይ ዊሊያም ሳሊባ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ አርሰናል በአስቸኳይ የተከላካይ መስመር (ባክአፕ) ለማጠናከር አዲስ ተጨዋች እየፈለገ ነው።…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፊፋ ታለንት አሰልጣኝ ሳይፕሪያን አሹ ጋር የቅጥር ውል ተፈራርሟል
በፊፋ ግሎባል የእግር ኳስ ልማት ዳይሬክተር አርሰን ቬንገር የተዘጋጀው የፊፋ ተሰጥኦ ልማት እቅድ Talent Development Scheme (TDS) በአባል ሀገራት ተሰጥኦ…
ቱር ደ ፍራንስ አሁንም እንደቀጠለ ነው
ቢንያም አረንጓዴውን ማሊያ ለማድረግ እድሉ አለው የ2026 የቱር ደ ፍራንስ (Tour de France) ውድድር ካለፈው ዓርብ ጀምሮ እንደ ቀጠለ ነው…
በለንደን ዳይመንድ ሊግ ውድድር ጆሽ ኬር (Josh Kerr) የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረ
ኢትዮጵያኖች የራሳችሁን ሰዓት ከማሻሻል ውጭ አልቀናቸውም የለንደን ዳይመንድ ሊግ (London Diamond League) ትላንት በተካሄደው ውድድር ጆሽ ኬር (Josh Kerr) የዓለም…
የአርሴናል ወቅታዊ ወሬዎች
ክሪስቶስ ዞሊስን በእጁ አስገባ አርሰናል ከክለብ ብሩጅ ግሪካዊውን አጥቂ ክሪስቶስ ዞሊስ (Christos Tzolis) ጋር በ$34 ሚሊዮን (40 ሚሊዮን ዩሮ) ስምምነት…
ስለ ማንችስተር የተወሩ አዳዲስ ወሬዎች
ማንችስተር ዩናይትድ አዲሱን የውድድር ዘመን አዲስ ካደጉ ክለቦች ጋር በመግጠም ለመጀመር እየተዘጋጀ ይገኛል። ክለቡ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ከመጀመሩ በፊት ዋና…
የቱርዲ ፍራንስ ውድድር አሁንም ከፍተኛ ፉክክር እየታየበት ነው
የአፍሪካ ኩራት ቢንያም አሁንም በውድድሩ ደምቋል 11ኛውና 12ኛው ስቴጅ የቱር ዲ ፍራንስ ውድድር ትናትናና ዛሬ ሲካሄድ ፈጣን ፉክክርና አስደናቂ የስፕሪንት…










