የኢትዮጵያ የፕሪምየር ሊግ የዝውውር እንቅስቃሴዎች
የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን (በተለምዶ ኢንሹራንስ) የዝውውር እንቅስቃሴዎች ለአዲሱ የውድድር ዘመን ክለቦቹን ጠንካራ ተፎካካሪ ለማድረግ ያለሙ ትልልቅ እርምጃዎች እየሰሩ…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን (በተለምዶ ኢንሹራንስ) የዝውውር እንቅስቃሴዎች ለአዲሱ የውድድር ዘመን ክለቦቹን ጠንካራ ተፎካካሪ ለማድረግ ያለሙ ትልልቅ እርምጃዎች እየሰሩ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለአህጉራዊው የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ (CAF Women’s Champions League) የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር…
ካፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሜዳው ጨዋታውን በባህር ዳር ስታዲየም እንዲያከናውን ጊዜያዊ ፈቃድ መሰጠቱ ይታወሳል። በዚህም መሰረት በ2027…
የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሀርሞኒ ሆቴል አካሂዷል። መደበኛ ጉባኤው አቶ እያሱ ወሰንን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አድርጎ…
በአሜሪካ በተካሄደ የውድድር ልዑካን ቡድን ውስጥ የነበሩ 4 የኢትዮጵያ አትሌቶች እና 3 አሰልጣኞች (በድምሩ 7 ሰዎች) ወደ ሀገራቸው ሳይመለሱ እዚያው…
ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ (Marca Ethiopia Sport Media) በሀገራችን ስፖርት በተለይም በአትሌቲክስ ዘርፍ ላይ ትክክለኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለስፖርት አፍቃሪው ተደራሽ…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እንዳሳወቀው በመጪው መስከረም ወር ለሚካሄደው የዓለም የግማሽ ማራቶን አትሌቲስ ሻምፕዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል፤…
በአሜሪካ ኦሪገን ዩጂን በተካሄደው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማጠቃለያ ፍጻሜ ላይ የኢትዮጵያ ወጣት አትሌቶች እጅግ አስደናቂ ታሪክ…
የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ አካሂዷል። ጉባኤው የኦዲትና የስራ ሪፖርቶችን መርምሮ በማጽደቅ፣ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ…
ዓለምአቀፉ የቦክስ ማህበር ባወጣው መረጃ የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ5 አገራትን የአባልነት ጥያቄ ማፅደቁን አሳውቋል። ይህንኑ አስመልክቶ አቶ…