Soccer

የሀገር ውስጥና የውጭ የእግር ኳስ ዜናዎችና የዝውውር ወሬዎች ይቀርቡበታል

አርሴናል ቁልፍ ተጫዋቾችን አሁንም ለማስፈረም ተቃርቧል

የኒውካስሉ አምበል ብሩኖ ጊማሬዥ (Bruno Guimarães) እና የአስቶን ቪላው ሞርጋን ሮጀርስ (Morgan Rogers) ወደ አርሴናል ለማምራት ከክለቡ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች...

ዲዲዬ ዴሻምፕ (Didier Deschamps) ከሃላፊነቱ ለቆ  ዚነዲን ዚዳን (Zinedine Zidane) እንደሚተካው ይጠበቃል

ይህ የአሰልጣኞች ለውጥ የመጣው ግን በድንገት ሳይሆን አስቀድሞ በታቀደ ሁኔታ ነው። ዋና ዋናዎቹን ነጥቦችን እንደሚከተለው እንመልከት የዴሻምፕ ስንብትና የዚዳን ሹመት...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለአሰልጣኞች ለሚይዙት ቡድን መመሪያ አወጣ

- ፕሪምየር ሊግ የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች የካፍ ኤ ላይሰንስ ያስፈልጋቸዋል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሰሩ ዋና ምክትል...

አሌክሲስ ማክ አሊስተር የሪያል ማድሪድ የመጀመሪያው ፈራሚ ሊሆን ነው

አርጀንቲናዊው የሊቨርፑል አማካይ አሌክሲስ ማክአሊስተር ወደ ሪያል ማድሪድ የሚደረገው ዝውውር እየተጠናቀቀ ነው። የስፔኑ ክለብ የመሀል ሜዳ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት...

ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊው አማካይ ተጨዋች ዮሪ ቲሌማንስን ለማስፈረም ታቃርቧል

𝐁𝐈𝐆 𝐁𝐎𝐌𝐁𝐀 𝐅𝐎𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃። 🔥🇧🇪 ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊው አማካይ ተጨዋች ዮሪ ቲሌማንስን ከአስቶን ቪላ በ36 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ተቃርቧል። አማካይ...

🚨 አርሰናል ጁሊያን አንቫሬዝን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው!

አርሰናል ከቅድመ-ውድድር ዘመኑ በፊት ጁሊያን አልቫሬዝ ለማስፈር ከአትሌቲኮ ጋር ስምምነት ለማድረግ እየሞከረ ነው። አትሌቲኮ ለስፔን ክለቦች መሸጥ ስለማይፈልግና ፒኤስጂ ብራድሌይ...

🚨 አርሰናል ለብሩኖ ጊማሬሽና ለሞርጋን ሮጀርስ 250 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ አዘጋጅቷል

መድፈኞቹ ለኒውካስትል አማካይ 120 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲሁም ለአስቶን ቪላ ኮከብ 130 ሚሊዮን ፓውንድ ኢንቨስት ለማድረግ ፈቃደኞች መሆናቸው ታውቋል። ሚኬል አርቴታ...

🚨 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አዲስ የዝውውር ወሬዎች

1️⃣ - 🚨🇬🇲 ሊቨርፑል ያንኩባ ሚንቴን ለማስፈረም መከታተላቸውን ቀጥለዋል፣ ብራይተን ደግሞ የክንፍ ተጫዋቹን በ80 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ካልሆነ በስተቀር ለመሸጥ...