Other sport

በዚህ ውስጥ ባድሜንተን፣ብስክሌት፣ማርሻል አርት፣ቦክስ፣እጅ ኳስ ወዘተ የምንዳሰስበት ነው

19ኛው የኤሮቢክ ጅምናስቲክስ ዓለም ሻምፒዮና (Aerobic Gymnastics World Championships) ዛሬ ይጠናቀቃል

በስፔን Pamplona ከተማ በሚገኘው Navarra Arena ስታዲየም እየተካሄደ ያለው 19ኛው የኤሮቢክ ጅምናስቲክስ ዓለም ሻምፒዮና (Aerobic Gymnastics World Championships) የስፖርቱን ዓለም...

የኢትዮጵያ ስፖርት ችግር የተሰጥኦ (Talent) እጥረት ሳይሆን የአመራር፣ የስርዓት እና የእይታ (Vision) እጥረት ነው

( ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ) ( ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ) የኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ ሌላውን ትተን በተለይም እግር ኳስ እና አትሌቲክስ በተለያዩ...

መንግሥት አለአግባብ እየባከነ ያለውን ለስፖርቱ ዘርፍ የሚመድበውን የገንዘብ መጠን ማቆም አለበት

(ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ ) (ደርሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ ) መንግሥት ለስፖርቱ ዘርፍ የሚመድበው የገንዘብ መጠን በተለያዩ የመንግሥት እርከኖች (በፌደራል፣ በክልል...

ውጥንቅጡ የወጣውን የኢትዮጵያን ስፖርት እንዴት ወደ ከፍተው ማማ እንመልሰው ?

ከወሰንሰገድ መርሻ ደምሴ (ደራሲ ፣ጋዜጠኛና ማህበራዊ ሃያሲ ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም....

በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ለሁሉም ክፍት የሆነ የክለቦች ሻምፒዮና ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የክለቦች ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተጠናቋል። ፌዴሬሽኑ ባካሄደው ሻምፒዮና እና የሙያ ማሻሻያ ስልጠና...

አቶ እያሱ ወሰን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት አመታት በፕሬዚዳንትነት ይመራሉ

የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በሀርሞኒ ሆቴል አካሂዷል። መደበኛ ጉባኤው አቶ እያሱ ወሰንን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አድርጎ...

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሸን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በማካሄድ ሳቦም አበራ ሚልኬሳን በፕሬዚዳንትነት መረጠ

የኢትዮጵያ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን 4ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ አካሂዷል። ጉባኤው የኦዲትና የስራ ሪፖርቶችን መርምሮ በማጽደቅ፣ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ...

የኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ የቦክስ ማህበር (World Boxing) አባል ሆነች🥊🇪🇹

ዓለምአቀፉ የቦክስ ማህበር ባወጣው መረጃ የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ5 አገራትን የአባልነት ጥያቄ ማፅደቁን አሳውቋል። ይህንኑ አስመልክቶ አቶ...

የአፍሪካ ቼስ ኮንፌዴሬሽን 10ኛ ጠቅላላ ጉባኤን በአዲስ አበባ ከተማ አካሄደ።

የአፍሪካ ቼስ ኮንፌዴሬሽን ሁሉም አባል ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ ስካይ ላይት ሆቴል አካሄዷል።...

ማቲው ጃን ዴር ኤል ስቴጅ 9 ቢያሸንፍም ታዴይ ፖጋቻር የቢጫ ማሊያውን እንዳስጠበቀ ነው፤ቢንያም በአረንጓዴ ማሊያ ሁለተኛ ነው

ዛሬ እሁድ ሐምሌ 5 ቀን በተደረገው የስቴጅ 9 የ2026 የቱር ዲ ፍራንስ (Tour de France 2026) ዉድድር ሆላንዳዊው ተወዳዳሪ ማቲው...