በዛሬው ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ አዳዲስ ነገሮች ይታያሉ
የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ታላቅ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ እሁድ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሊዮኔል ሜሲ የምትመራው አርጀንቲናና በላሚን ያማል…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ታላቅ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ እሁድ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሊዮኔል ሜሲ የምትመራው አርጀንቲናና በላሚን ያማል…
ትናንት ቅዳሜ ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. በተደረገው የ2026 የዓለም ዋንጫ የደረጃ ማጠቃለያ (የሶስተኛ ደረጃ) ጨዋታ እንግሊዝ ፈረንሳይን 6 ለ…
ግብፃዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሞሐመድ ሳላህ (Mohamed Salah) ለቱርኩ ክለብ ቤሽኪታሽ (Beşiktaş) በይፋ እስከ አሁን የጨረሰው ነገር የለም። በቅርቡ በያዝነው…
የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በክለቡ በረጅም ጊዜ ውል ለመቆየት በድርድር ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ክለቡ ፈረንሳዊውን አጥቂ ሚካኤል ኦሊሴን ለማዘዋወር…
ዚነዲን ዚዳን የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን (Les Bleus) አዲስ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ሙሉ የቃል ስምምነት ላይ ደርሷል። ታዋቂው ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ…
በአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ማጠናቀቂያ ላይ ዊሊያም ሳሊባ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ አርሰናል በአስቸኳይ የተከላካይ መስመር (ባክአፕ) ለማጠናከር አዲስ ተጨዋች እየፈለገ ነው።…
በፊፋ ግሎባል የእግር ኳስ ልማት ዳይሬክተር አርሰን ቬንገር የተዘጋጀው የፊፋ ተሰጥኦ ልማት እቅድ Talent Development Scheme (TDS) በአባል ሀገራት ተሰጥኦ…
ቢንያም አረንጓዴውን ማሊያ ለማድረግ እድሉ አለው የ2026 የቱር ደ ፍራንስ (Tour de France) ውድድር ካለፈው ዓርብ ጀምሮ እንደ ቀጠለ ነው…
ኢትዮጵያኖች የራሳችሁን ሰዓት ከማሻሻል ውጭ አልቀናቸውም የለንደን ዳይመንድ ሊግ (London Diamond League) ትላንት በተካሄደው ውድድር ጆሽ ኬር (Josh Kerr) የዓለም…
ክሪስቶስ ዞሊስን በእጁ አስገባ አርሰናል ከክለብ ብሩጅ ግሪካዊውን አጥቂ ክሪስቶስ ዞሊስ (Christos Tzolis) ጋር በ$34 ሚሊዮን (40 ሚሊዮን ዩሮ) ስምምነት…