ወጣት አትሌቶቻችን በአሜሪካ ኦሪገኑ ውድድር ድልን እየተቀዳጁ ነው ፤ውድድሩ ዛሬ ያበቃል
በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት በተካሄዱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ያስመዘገባቸው ታላላቅ ውጤቶች በሁለት ዋና ዋና ሻምፒዮናዎች ይከፈላሉ። አንደኛው…
MARCA ETHIOPIA SPORT Media (ማርካ ኢትዮጵያ ስፖርትሚዲያ )
football(soccer),Athletics,Basketball,Tennis etpc.
በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት በተካሄዱ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ያስመዘገባቸው ታላላቅ ውጤቶች በሁለት ዋና ዋና ሻምፒዮናዎች ይከፈላሉ። አንደኛው…
በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት ዩጂን ከተማ በሃይዋርድ ፊልድ ስታዲየም እየተካሄደ ባለው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን…
ውድድሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፣ የካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የፊፋ ቋሚ ኮሚቴ አባል አቶ ኢሳያስ ጅራ ፣ የኢትዮጵያ…
በዓመታዊው የጎቲያ ካፕ ውድድር ላይ ለመካፈል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስም ወደ ስዊድን አምርተው 7ለ0 ከተሸነፉ በኋላ ሀገራቸውን የከዱት ኳስ ተጨዋችች…
በትላንትናው ዕለት ወደ ተጫዋቾች ዝውውር ገበያ በስፋት በመግባት የአምስት አዳዲስ ፈራሚዎችን ዝውውር ማጠናቀቃቸውን ያበሰሩት በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት «በርበሬዎቹ»፣ በዛሬው…
በዓመታዊው የጎቲያ ካፕ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ስዊድን ያመሩ ታዳጊዎች እና የቡድን አባላት በስዊድን መጥፋታቸውን አስመልክቶ የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።…
የአፍሪካ ቼስ ኮንፌዴሬሽን ሁሉም አባል ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች በተገኙበት ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ ስካይ ላይት ሆቴል አካሄዷል።…
የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። ለኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ድሬዳዋን በመወከል በእጩነት የቀረቡት አቶ ቢኒያም ነገሱ በ14…
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሑድ ሀምሌ 26/11/2018 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በ4ኪሎ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህከል የቀድሞው 4ኪሎ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነችው ንግስት በቀለ በአውሮፓ የሙከራ ዕድል ተሰጧት በፈረንሳዩ የሴቶች ሁለተኛ ሊግ ክለብ ኤፍ ሲ ሜትዝ…