Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

ዲዲዬ ዴሻምፕ (Didier Deschamps) ከሃላፊነቱ ለቆ  ዚነዲን ዚዳን (Zinedine Zidane) እንደሚተካው ይጠበቃል

ይህ የአሰልጣኞች ለውጥ የመጣው ግን በድንገት ሳይሆን አስቀድሞ በታቀደ ሁኔታ ነው። ዋና ዋናዎቹን ነጥቦችን እንደሚከተለው እንመልከት የዴሻምፕ ስንብትና የዚዳን ሹመት...

የ2026 ቱር ዲ ፍራንስ 10ኛው ስቴጅ ውድድር በፖጋቸር አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የ10 ኛው ስቴጅ ውድድር በታደይ ፖጋቻር (Tadej Pogačar) ብቸኛና አስደናቂ የበላይነት ተጠናቋል። ውድድሩ የተካሄደው በፈረንሳዮች ብሔራዊ ቀን (ባስቲል ዴይ) ዛሬ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለአሰልጣኞች ለሚይዙት ቡድን መመሪያ አወጣ

- ፕሪምየር ሊግ የሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች የካፍ ኤ ላይሰንስ ያስፈልጋቸዋል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሰሩ ዋና ምክትል...

አሌክሲስ ማክ አሊስተር የሪያል ማድሪድ የመጀመሪያው ፈራሚ ሊሆን ነው

አርጀንቲናዊው የሊቨርፑል አማካይ አሌክሲስ ማክአሊስተር ወደ ሪያል ማድሪድ የሚደረገው ዝውውር እየተጠናቀቀ ነው። የስፔኑ ክለብ የመሀል ሜዳ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት...

ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊው አማካይ ተጨዋች ዮሪ ቲሌማንስን ለማስፈረም ታቃርቧል

𝐁𝐈𝐆 𝐁𝐎𝐌𝐁𝐀 𝐅𝐎𝐑 𝐔𝐍𝐈𝐓𝐄𝐃። 🔥🇧🇪 ማንቸስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊው አማካይ ተጨዋች ዮሪ ቲሌማንስን ከአስቶን ቪላ በ36 ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም ተቃርቧል። አማካይ...

ሰሙኑን በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል

በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ደማቅ ድል እና አዲስ የግል ምርጥ ሰዓቶች አስመዝግቧል በዓለም አቀፍ ደረጃ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 10ኛው...

🚨 አርሰናል ጁሊያን አንቫሬዝን ለማስፈረም ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው!

አርሰናል ከቅድመ-ውድድር ዘመኑ በፊት ጁሊያን አልቫሬዝ ለማስፈር ከአትሌቲኮ ጋር ስምምነት ለማድረግ እየሞከረ ነው። አትሌቲኮ ለስፔን ክለቦች መሸጥ ስለማይፈልግና ፒኤስጂ ብራድሌይ...

ማቲው ጃን ዴር ኤል ስቴጅ 9 ቢያሸንፍም ታዴይ ፖጋቻር የቢጫ ማሊያውን እንዳስጠበቀ ነው፤ቢንያም በአረንጓዴ ማሊያ ሁለተኛ ነው

ዛሬ እሁድ ሐምሌ 5 ቀን በተደረገው የስቴጅ 9 የ2026 የቱር ዲ ፍራንስ (Tour de France 2026) ዉድድር ሆላንዳዊው ተወዳዳሪ ማቲው...

🚨 አርሰናል ለብሩኖ ጊማሬሽና ለሞርጋን ሮጀርስ 250 ሚሊዮን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ አዘጋጅቷል

መድፈኞቹ ለኒውካስትል አማካይ 120 ሚሊዮን ፓውንድ እንዲሁም ለአስቶን ቪላ ኮከብ 130 ሚሊዮን ፓውንድ ኢንቨስት ለማድረግ ፈቃደኞች መሆናቸው ታውቋል። ሚኬል አርቴታ...